
ወደ ኢትዮጵያ መደወያ ጥቅሎች
ርቀት ሳይገድቦት ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ከመገናኘት በላይ ምን አለ?
በ “Orange” ምን ያክል ወዳጆቾን እንደሚናፍቁ እናዉቃለን። ለዛም ነው ይሄን ወደ ኢትዮጵያ መደወያ ጥቅል ያዘጋጀነዉ ካሉበት ሆነዉ ወደ ወዳጆቾ እንዲቀርቡ። ግንኙነትዎን ያጥብቁ፣ደስተኛ ይሁኑ።
ይሄን ጥቅል “Orange Max it” መተግበሪያን በመጠቀም ወይም ወደ *251# በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
የጥቅል ዋጋ |
2JD |
5JD |
---|---|---|
የኢትዮጵያ ጥቅል ብዛት በ ደቂቃ |
30 ደቂቃ |
90 ደቂቃ |
ኢንተርኔት ጥቅል |
2GB |
2GB |
ቆይታ |
30 ቀን |
30 ቀን |
- ቀሪ ሂሳቦን ለማወቅ “My Orange” መተግበርያን በመጠቀም እንዲሁም ወደ *251# በመደወል ማየት ይችላሉ
- ይህ ጥቅል ለ ቅድመ ክፍያ እና ድህረ ክፍያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች የቀረበ ነዉ።
ደንብ እና ሁኔታዎች
- ጥሪዎች በ ደቂቃ ይተመናሉ።
- የጥቅሉ ዋጋ ታክስን አያካትትም።
- ጥቅሎቹን በ30 ቀን ሁለት ጊዘ መግዛት ይችላሉ።
- ሁለት ጥቅሎችን በ አንድ ጊዜ መግዛት ይችላሉ እናም ድምር ደቂቃን እና የተሻለ ቆይታን ያገኛሉ።
- ከላይ የተጠቀሱት ጥቅሎች/ደቂቃዎች የ አለማቀፍ ለውጦችን ተከትሎ ሊለወጡ ይችላሉ ሆኖም ግን ከለዉጡ በፊት በ ጹሁፍ መልዕክት እናሳውቆታለን።